Jump to content

ሃሪ ትሩማን

ከውክፔዲያ
ሃሪ ትሩማን

ሃሪ ትሩመን (እንግሊዝኛ: Harry S. Truman) የአሜሪካ ሠላሳ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1945 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት አልበን ባርክሊ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1953 ነበር።